ሚድሮክ አጥሮ በያዛቸው 13 ቦታዎች ላይ ግንባታ ለማካሄድ 18 ቢሊዮን ብር መመደቡ ተሰማ

Published: Wednesday, 03 June 2015
Written by Reporter Wednesday 03 June 2015 Page: 03

You need an Amharic Reader to read this content

በቅርቡ  ተጨማሪ  የግንባታ  ጊዜ  የተሰጠው  ሚድሮክ ፣  በአዲስአበባ  ከተማ  ለዓመታት  አጥሮ  ባስቀመጣቸው  13  ቦታዎችከመስከረም  2008  ..  ጀምሮ  ግንባታ  ለማካሄድ…

Read more...

የመሬት ሊዝ መጫረቻ ዋጋ እየጨመረ ነው

Published: Wednesday, 03 June 2015
Written by Reporter Sunday 31 May 2015 Page: 5

You need an Amharic Reader to read this content

ባለፈው  ሳምንት  በተከፈተው  14  የዙር  ሊዝ  ጨረታ  ከዚህ  ቀደም  ከተለመደው  ውጪ  አብዛኞቹ  ተወዳዳሪዎች  በካሬ  ሜትርያቀረቡት  የመጫረቻ  ዋጋ ፣  ከፍተኛና  …

Read more...

የአዲስ አበባ አስተዳደር ለመሬት ዋጋ ንረት መንስዔ በስፋት አለመቅረቡ ነው አለ

Published: Thursday, 26 March 2015
Written by Reporter Wednesday 25 March 2015 Page: 03

Note : You need an Amharic Reader to read this content


በመሬት ሊዝ ጨረታ የሚታየው ከፍተኛ የዋጋ ንረት መንስዔ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በስፋት ባለማቅረቡ መሆኑን ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ፡፡
___________________

ከንቲባ ድሪባ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ አስተዳደሩ መሬት በስፋት ካለማቅረብ ጋር ተያይዞ የመሬት…

Read more...

መንግሥት ከምርጫ ወደ ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎሜሽን ዕቅድ ፊቱን አዞረ

Published: Tuesday, 02 June 2015
Written by Reporter Sunday 31 May 2015 Page: 5

መንግሥት  ከምርጫ  ወደ  ሁለተኛው  የዕድገትና  ትራንስፎሜሽን  ዕቅድ  ፊቱን አዞረ

የመሠረተ  ልማት  ግንባታዎችን  በዕቅድ  ዘመኑ  ለማጠናቀቅ  ታስቧል

ሙሉ  ትኩረቱን  በአምስተኛው  ጠቅላላ  ምርጫ  ላይ  አድርጎ  የቆየው &nbs…

Read more...

ኖህ ሪል ስቴት የሰባት ሚሊዮን ብር ቪላዎችን አስረከበ

Published: Thursday, 26 March 2015
Written by Reporter Wednesday 25 March 2015 Page: 16

Note : You need an Amharic Reader to read this content

ኩባንያው ከተመሠረተ ገና አምስት ዓመት እንደሆነው ቢነገርም፣ ከወዲሁ በመኖሪያ ቤትና በሕንፃ ግንባታ ሥራዎች ላይ እየተስፋፋ መምጣቱ ይነገርለታል፡፡ ቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ ባለ 13 ፎቅ አቢሲንያ ፕላዛ በሚል ሥያሜ ለሆቴልነት ካዋለው ሕንፃ ባሻገር ከቀናት በፊት 16 ቪላ ቤቶችን ሠርቶ ያስረከበበትን ሥነ ሥ…

Read more...

የሲሚንቶን ዋጋ አንረዋል የተባሉ በሕግ ሊጠየቁ ነው

Published: Tuesday, 02 June 2015
Written by Reporter Sunday 31 May 2015 Page: 10

- የሲሚንቶ   ዋጋ   400   ብር   በላይ   ሆኗል

- ምስርና  ወተት   ፍተሻ   ከሚደረግባቸው   ሸቀጦች  ውስጥ  ተመድበዋል

ሰሞኑን  በመንግሥት  መግለጫ  ሲሰጥበት  የቆየውና  በሕዝቡዘንድ &n…

Read more...

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ4.7 ቢሊዮን በላይ ብር የሚያወጡ ፕሮጀክቶችን ለኮንትራክተሮች ሰጠ

Published: Thursday, 26 March 2015
Written by Reporter Sunday 22 March 2015 Page: 04

Note : You need an Amharic Reader to read this content

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ አራት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለአገር በቀልና ለውጭ ኮንትራክተሮች ሰጠ፡፡
___________________

የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ተቋዳሽ ከሆኑት አራት ኩባንያዎች ብቸኛው አገር በቀል የሆነው ኩባንያ የንኮማድ ኮንስትራክሽን በሰሜን ሸዋ ዞን ከአ…

Read more...

Fourteen Companies Competitive Enough for Government Housing Projects

Published: Tuesday, 02 June 2015
Written by Fortune Sunday 31 May 2015 Page:16

The   companies selected by ECM I will bring their own technology and finance, government will prepare the land

The Ethiopian Construction Management Institute (ECMI) has shortlisted 14 companies that are found to be competitive enough to m…

Read more...

በአሥር ቢሊዮን ብር የተገነባው የዳንጐቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርት ሊጀምር ነው

Published: Thursday, 26 March 2015
Written by Reporter Sunday 22 March 2015 Page: 04

Note : You need an Amharic Reader to read this content

-ከብድርና ከብክለት ነፃ ነው ተብሏል
-500 የጭነት ተሽከርካሪዎች ሊያስገባ ነው
-በፖታሽ፣ በጥጥና በስኳር ልማት ለመሳተፍ አቅዷል
በናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በአሥር ቢሊዮን ብር ወጪ በሙገር አቅራቢያ የተገነባው ዘመዊው የሲሚንቶ ፋብሪካ በመጪው ሳምንት የሙከራ ምርት ይጀምራል፡፡
__________…

Read more...

የዓለም ባንክ ለፍጥነት መንገድ ማስፋፊያ 370 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ

Published: Monday, 25 May 2015
Written by Reporter Sunday 24 May 2015 Page: 10

You need an Amharic Reader to read this content

 ዘንድሮ  ያፀደቃቸው  ፕሮጀክቶች  በጠቅላላው  950  ሚሊዮን  ዶላር  ብድር  አስመዝግበዋል

የዓለም  ባንክ  በዚህ  ሳምንት  አጋማሽ  ይፋ  ባደረገው  መረጃ  መሠረት  …

Read more...

ለነዋሪዎች በሚተላለፉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተደረገ

Published: Thursday, 26 March 2015
Written by Reporter Sunday 22 March 2015Page: 01

Note : You need an Amharic Reader to read this content

በኮንስትራክሽን ግንባታ ዋጋ ንረት ምክንያት መጋቢት 13 ቀን 2007 ዓ.ም. ለተጠቃሚዎች በሚተላለፉ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ቀድሞ በነበረው ዋጋ ላይ ከ15 እስከ 20 በመቶ ጭማሪ ተደረገ፡፡

___________________

በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ የተደረገው የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ዋጋ ከፍ በማለቱና…

Read more...

አገር በቀል ኮንትራክተሮችና የግድ የሚላቸው ተቋማዊ ለውጥ

Published: Monday, 25 May 2015
Written by Reporter Sunday 24 May 2015 Page: 11

You need an Amharic Reader to read this content

ተክለብርሃን  አምባዬ  ኮንስትራክሽን  በግንባታው  ኢንዱስትሪ  ውስጥ  20  ዓመታት  በላይ  ዘልቋል፡፡በአገሪቱ  ውስጥከሚንቀሳቀሱት  80  የደረጃ  አንድኮንትራክተሮች  መካከል  አንዱ  …

Read more...

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደ ቦታው ሊመለስ ነው

Published: Tuesday, 10 March 2015
Written by Reporter Sunday 08March 2015 Page: 01

Note : You need an Amharic Reader to read this content

ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ሲባል ከቆመበት ተነቅሎ በብሔራዊ ሙዚየም በክብር የተቀጠመው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት፣ በሁለት ወራት ውስጥ የቀድሞ ቦታው እንደሚቆም የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ደስታ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

___________________

የአዲስ አበባ…

Read more...

የቻይናው ኮንትራክተር የኅብረት ባንክን ሕንፃ ግንባታ ተረከበ

Published: Friday, 22 May 2015
Written by Reporter Sunday 17 May 2015 Page: 10
You need an Amharic Reader to read this content

ኅብረት  ባንክ  የወደፊቱ  የፋይናንስ  ተቋማት  መንደር  ይሆናል  ተብሎ  በሚጠበቀው  ሠንጋተራ  አካባቢ  ለሚያስገነባው  ባለ32  ወለልሕንፃ  ጂያንግሱ  ኢንተርናሽናል  ከተባለ  …

Read more...

አክሰስ ሪል ስቴት ለሁለት ዓመታት ያቆመውን ሥራ ጀመረ

Published: Tuesday, 10 March 2015
Written by Reporter Sunday 08March 2015 Page: 01

Note : You need an Amharic Reader to read this content

‹‹ሪል ስቴቱ ችግር ውስጥ የወደቀው ሀብት አጥቶ ሳይሆን እምነት በመጥፋቱ ነው›› አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበሩ የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከሁለት ዓመታት በፊት በድንገት ከአገር በመውጣታቸው፣ ሥራውን አቋርጦ የነበረውና በተለይ በቤት ገዢዎች ከፍተኛ ተቃውሞ የቀረበበት አክሰስ ሪል ስ…

Read more...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአንድ ቢሊዮን ብር ጨረታ ተሰረዘ

Published: Monday, 30 March 2015
Written by Reporter Sunday 29 March 2015 Page: 05

Note : You need an Amharic Reader to read this content

የመንግሥት ዕቃዎች ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ለአዲስ አበባ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ዘመናዊ ማሠልጠኛ ተቋም ለመገንባት ያወጣውን የአንድ ቢሊዮን ብር ጨረታ ሰረዘ፡፡
___________________

የቦሌ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ከቦታው እንዲነሳ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ጠየቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተ…

Read more...

Addis’ first seven star hotel

Published: Tuesday, 10 March 2015
Written by Capital Sunday 08 March 2015 Page: 01

___________________

Addis Ababa is to get another world class hospitality image before the end of the year when the AU Grand Hotel managed by Westin Hotels and Resorts inaugurates its seven star hotel in the African Union (AU) compound. 


The mu…

Read more...

የውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ከሠራተኞቹ ተቃውሞ ገጠመው

Published: Monday, 30 March 2015
Written by Reporter Sunday 29 March 2015 Page: 04

Note : You need an Amharic Reader to read this content

‹‹ድርጅቱ በአግባቡ እየሠራ ቢሆንም ዘመቻ ተይዞበታል›› የኢትዮጵያ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት
የውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሠራተኞች በተቋሙ የመልካም አስተዳደር እጦት መማረራቸውን ገለጹ፡፡
___________________
ግዙፍ የሆኑ የግድብ ፕሮጀክቶችን በመገንባት የሚታወቀው የኢትዮጵያ ውኃ…

Read more...

Technical Committee Reports Achievements on Access Real Estate

Published: Tuesday, 10 March 2015
Written by Fortune Sunday 08 March 2015 Page: 06

A second press conference, held by the technical committee of ARE, reported its activities on March 5, 2015

___________________

“I did not leave because I was afraid of being arrested, but because I thought it would be better to stay away for a momen…

Read more...

የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች በጂቡቲ ወደብ የተከማቹ ዕቃዎችን እንዲያነሱ መንግሥት ግዳጅ በመስጠቱ፣ በአገር ውስጥ የሲሚንቶ ዋጋ ላይ ንረት ማስከተሉ ታወቀ፡፡

Published: Monday, 30 March 2015
Written by Reporter Sunday 29 March 2015 Page: 03

Note : You need an Amharic Reader to read this content

___________________

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ሦስት ቀናት በሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ላይ ጉልህ ለውጥ ከመታየቱ በተጨማሪ፣ የሲሚንቶ እጥረት መከሰቱ እየተነገረ ነው፡፡ ከቀናት በፊት 250 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኩንታል ደርባ ሲሚንቶ ባለፈው ሐሙስ 350 ብር፣ ዓርብ ደግሞ 400 ብር መድረሱን በኮንስት…

Read more...

ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአራት ኩባንያዎች የቀረቡ ፕሮፖዛሎች እየተገመገሙ ነው

Published: Wednesday, 04 March 2015
Written by Reporter , Sunday 01 March 2015 ,Page 05

ለኢትዮጵያ  ህዳሴ  ግድብ  ከአራት  ኩባንያዎች  የቀረቡ  ፕሮፖዛሎች እየተገመገሙ  ነው

የታላቁ  የኢትዮጵያ  ህዳሴ  ግድብ  ፕሮጀክት  የተፅዕኖ  ሥጋቶችን  ለማጥናት ፣  ከአራት  ኩባንያዎች  የቀረቡ  ፕሮፖዛሎችን  የኢትዮጵያ &nb…

Read more...

More Articles...